6) በሚከተሉት ፈሊጦች ፍቻቸውን የሚያሣዩ አረፍተ ነገሮች ጻሩ
1. ጥጋቡ በረደ
5. ነገር ቀመመ
2 ቆርጦ ሄደ
6. እግሩ ቀለለ
3. ኣይኑ ቀላ
7. ሆዱ ሻከረ
4. ልቡ ቀረ
8. የጥጃ ቀንዳም​